![]() |
||
|
|||||||||||||||||||||||||
![]() |
Lapidary... የተፈጥሮ ሀብታችን በአግባቡ በመጠቀም ከድህነት ለመውጣት የሚደረገውን ጥረት ለማሳካት በክልላችን የሚገኘውን የከበረ ድንጋይ በአግባቡ ለመጠቀም ከስልጠናውም በሚገኝ ክህሎት የከበሩ ድንጋዮችን በመቁረጥና በማስዋብ የአገር ውስጥና የውጭ አገር ገበያ በመፍጠር የክልሉን የኢኮኖሚ አቅምና ገጽታ ለመለወጥ ያስችል ዘንድ የከበረ ድንጋይ ልማትን ለማስፋፋት የተቀናጀ ፕሮግራምና ዕቅድ አዘጋጅቶ ተግባራዊ የማድረግ ኃላፊነት የተሰጠው የፕሮጀክት ጽ/ቤት በክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 54/1999 ተቋቁሞ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፡፡ የክልሉን ተጠቃሚነት የበለጠ ለማረጋገጥና በፕሮጀክት ጽ/ቤቱ ስር በተቋቋሙ 17 የስልጠና ማዕከላት ሰልጣኞችን በመመልመል ወደየ ስልጠና ማዕከላት ከማስገባት ጀምሮ ስልጠናውን ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ወደ ስራ እስከ ማሰማራትና በስራ ስምሪትም ክትትልና ድጋፍ እስከ ማድረግ የሚዘልቅ ተግባራትን መፈፀም የሚያስችል በውድድር ላይ የተመሰረተ፣ ቀልጣፋና ጥራት ያለው፣ ክልሉን በከበረ ድንጋይ ሃብት ልማት ቀዳሚ ማድረግ የሚችል አዲስ የስራ ሂደት በመቅረጽ ወደ ትግበራ ለመግባት በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡ |
||||||||||||||||||||||||
Plans (Ekid)...
ANRS TVET Reports...
Report for Regional Cabinet
2003 1st quarter Report Revised Mekele Report... 2002 last quarter Report TVET Working Documents...
|
|||||||||||||||||||||||||
Labor Market Documents
Final Labor Market Document
Labor Market 2003 - 2004 Central Amhara DC Document Eastern Amhara DC Document North-West Amhara DC Doc. South-West Amhara DC Doc. Tana Catchment DC Document Tekeze-Catchment DC Doc. [All files are in PDF format; Open Download Acrobat reader] |
|||||||||||||||||||||||||
Research & Publication
|
|||||||||||||||||||||||||
|
|||||||||||||||||||||||||